Our News

RECENT NEWS DELIVERED FROM US TO YOU

በአማራ ክልል የህዝቡን የልማት ጥያቄዎች ለመመለስ የተመደበው በጀት ለታለመለት…

በአማራ ክልል የህዝቡን የልማት ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት የተመደበው በጀት ለታለመለት ዓላማ እንዲውል የተጠናከረ ክትትል፣ ቁጥጥርና ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ገንዘብ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው የ2017 ዓ.ም የስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በደሴ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የቢሮው ኃላፊ…

# በሶስት ክልሎች ተግባራዊ የሚሆን የ33 ሚሊዮን ዶላር ፕሮግራም ትውውቅ ይ…

የአብከመ ገንዘብ ቢሮ ከዩኒሴፍ ጋር በመተባበር በማስተር ካርድ ፋውንዴሽን በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በ3 ክልሎች የሚተገበር እና ለ3 ዓመት የሚቆይ የ33 ሚሊዮን ዶላር ፕሮግራም ትውውቅ አድርጓል፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ ኃላፊ የተከበሩ ጥላሁን መሃሪ(ዶ/ር) በፕሮግራሙ ትውውቅ ላይ ንግግር ባ…

የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ከፕሮጀክቶች ከዕቅድ በላይ ሀብት ማግኘቱን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት የበጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የስድስት ወራት ሪፖርት ገምግሟል። በዚህም የገንዘብ ቢሮ አፈጻጸም ቀርቧል። የቢሮውን ሪፖርት ያቀረቡት የቢሮው ኀላፊ ጥላሁን መሐሪ (ዶ.ር) ከፌዴራል፣ ከውስጥ ገቢ፣ ከእርዳታ እ…

የካፒታል ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ችግር ያለበት ስለሆነ ትኩረት ተሰጥቶበት ሊሰራ …

የአብክመ ገንዘብ ቢሮ ከክልል ባለበጀት መስሪያቤቶች ጋር በበጀት አዘገጃጀት ፣አጠቃቀም እና የ2017 በጀት ዓመት የካፒታል ፕሮጀክቶች አፈጻጸም ዙሪያ የውይት መደረክ አካሄደ ፡፡ በውይይት መድረኩ የተገኙት የገንዘብ ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊ አቶ አታለይ ጥላሁን በጀት አስተዳደር ማለት ያለውን ውስን ሃብት ስራ እና በጀት…

የኦዲት ግኝት ያለባቸው ተቋማት እርምት እንዲወስዱ የመንግሥት ወጪ አሥተዳደር …

ደሴ: ታኅሣሥ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አሥተዳደር እና ቁጥጥር ቋሚ ኮሚቴ የከፋ የኦዲት ግኝት አለባቸው ያላቸውን ተቋማት ከባለድርሻ አካላት ጋር በመኾን በቀጣይ መደረግ በሚገባቸው አቅጣጫዎች ዙሪያ በኮምቦልቻ ከተማ ምክክር አድርጓል። ቋሚ ኮሚቴው የቃሉ ወረዳ፣ የኮምቦ…

ተቋማት በኦዲት የተገኘባቸውን ጉድለት እንዲያርሙ ተጠየቀ።

በአማራ ክልል ምክር ቤት የመንግሥት ወጭ አሥተዳደር እና ቁጥጥር ቋሚ ኮሚቴ የኦዲት ግኝት ካለባቸው ተቋማት ጋር ውይይት አድርጓል። ለሦስት ቀናት በተደረገ ውይይትም የተቋማት የኦዲት ግኝት ሪፖርት ቀርቧል። የተገኙ ጉድለቶችን ለማስተካከል የተሠሩ ሥራዎች፣ ከአቅም በላይ የኾኑ እና ሌሎች ችግሮችም ተነስተው ውይይት …

የእርዳታና ብድር ሃብት አጠቃቀም ትኩረት ተሰጥቶ ሊሰራ ይገባል

የአብክመ ገንዘብ ቢሮ ከፈፃሚ ሴክተር መ/ቤት ኃላፊዎችና የፕሮጀክት ባለሙያዎች እንዲሁም ከእርዳታና ብድር ፕሮጀክትቶችና ፕሮግራሞች አስተባባሪዎች ጋር የእርዳታና ብድር የሃብት አጠቃቀምን ገምግሟል፡፡ የአብክመ ገንዘብ ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊ አቶ አታላይ ጥላሁን በግምገማው እንደገለፁት ለክልሉ ከሚመደበው መደበኛ በጀት …

በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት እየደረሰ ያለውን ውድመት በሰሜኑ ጦርነት ልክ…

የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ በክልሉ በተፈጠረው ሰው ሰራሽና ተፈጥሮ አደጋ ምላሽ ለመስጠት የመንግስትና የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የጋራ ምክክር መድርክ አካሄደ፡፡ የአብክመ ገንዘብ ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊ አቶ አታለይ ጥላሁን በአማራ ክልል የሰሜኑ ጦርነት ያስከተለውን ወድመት ጨምሮ አሁን በክልላችን ከተፈጠረው ግጭት ጋ…

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በክልሉ በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ አደጋ ለደረሰ ውድ…

በአብክመ ገንዘብ ቢሮ በክልሉ በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ አደጋ ለተጐዱ አካባቢዎች ድጋፍ ለማድረግ ከመንግስትና ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ በምክክር መድረኩ የተገኙት የገንዘብ ቢሮ ኃላፊ ጥላሁን መሃሪ ዶ/ር ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ በክልሉ ኮቪድን ጨምሮ በተለያዩ የሰላም ማጣት ምክንያቶች ከፍተኛ…

የሙስና ትግሉ የሁሉንም ህብረተሰብ ርብርብ እንደሚጠይቅ ተገለፀ፡፡ የአብክመ ገ…

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት አገልግሎት አሰጣጥና ብልሹ አሰራር ያለቸው ተዛማጅነት በሚል ርዕስ ከቢሮው ሰራተኞች ጋር የፓናል ውይይት አካሂዷል፡፡ በፓናል ውይይቱ የተገኙት የገንዘብ ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊ አቶ አታለይ ጥላሁን የፀረ ሙስና ትግሉ ውስብስብ እንደሆነ ገልፀው በየጊዜው ትኩረት ሰ…

ሰብዓዊ ድጋፍ ሰጭ ድርጅቶች በአማራ ክልል ለደረሰው የሰባዊና ማህበራዊ ቀውስ …

የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ በክልሉ መንግስትና የሲቪል ማህበርሰብ ድርጅቶች ጋር በክልሉ ለተከሰተው ሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ አደጋ ዙሪያ የሚመክር የአጋርነት መድረክ አካሄደ፡፡ በአማራ ክልል በሰሜኑ ጦርነት እና አሁን ላይ በተፈጠረውና አንድ ዓመት በላይ ባስቆጠረው ግጭት ምክንያት በገንዘብ ሊተመን የማይችል ሰብዓዊ…