Our News

RECENT NEWS DELIVERED FROM US TO YOU

በፈፃሚ ተቋማት ላይ የተጠያቂነት ስርዓት ተግባራዊ ሊሆን ይገባል ሲሉ የምክር …

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የክልል ም/ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላትና ሰብሳቢዎች በተገኙበት በመንግስት ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ዙሪያ የግንዛቤ ማሳደጊያ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ የአብክመ ገንዘብ ቢሮ ኃላፊ የተከበሩ ጥላሁን መሃሪ (ዶ/ር) በስልጠናው የፋይናንስ ቋሚ ኮሚቴ አባላቱ ተቋማትን ድጋፍ ሲያ…

ችግሮችን የሚፈታና በእውቀት ላይ የተመሰረተ ስልጠና እየተሰጠ መሆኑ ተገለፀ።

የክልሉ ገንዘብ ቢሮ በመንግሥት ግዥ እና ፋይናንስ አስተዳደር ዙሪያ ለክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች እና አባላት በእውቀት ላይ ተመስርተው የክትትል ስራዎችን ለመስራት የሚያስችል ሥልጠና እየሰጠ ነው። የክልል ም/ቤት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢና አባላቱ የመንግሥትን የፋይናንስ አስተዳደር እና ግዥ ሥርዓቱን ተገንዝ…

የአማራ ክልል ምክር ቤት የተቋማትን ፋይናንስ ሲከታተል እና ሲቆጣጠር የሚያጋጥ…

ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ ገንዘብ ቢሮ በመንግሥት ግዥ እና ፋይናንስ አሥተዳደር ዙሪያ ለክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢዎች እና አባላት ሥልጠና እየሰጠ ነው። በአማራ ክልል ምክር ቤት የመንግሥት ወጭ አሥተዳደር ቋሚ ኮሚቴ አባል እናትነሽ በዛብህ እንዳሉት የመንግሥት ወጭን በተገ…

የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ለክልል ም/ቤት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎችና አባላት ስ…

የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ለአማራ ክልል ም/ቤት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎችና የም/ቤት አባላት በመንግስት ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ዙሪያ ስልጠና እየሰጠ ነው፡፡ በስልጠና መድረኩ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ኃላፊ ጥላሁን መሃሪ (ዶ/ር) የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈው ስልጠናው የተዘጋጀው…

በአማራ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍና ሌሎች አቅርቦቶች ተደራሽ እንዲኾኑ የተግባቦት …

ባሕር ዳር : ኅዳር 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ አዘጋጅነት የፌዴራል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የሥራ ኃላፊዎች የክልል ሴክተር መሥሪያ ቤት መሪዎች እና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት ተወካዮች የተገኙበት በሰብዓዊ ድጋፍና ሌሎች አቅርቦቶች ዙሪያ የሚመክር መድረክ በባሕርዳር ተካሂ…

#ቢሮው የ2017 በጀት ዓመት የእቅድ ኦረንቴሽን አካሄደ

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት መድረክ ከዞንና ሪጅኦፖሊታን ከተማ አሰተዳደሮች ጋር ገምግሟል፡፡ በቢሮው የእቅድ ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ መልካሙ በኩል የ2017 በጀት ዓመት እቅድ ቀርቦ ተገምግሟል፡፡ ከቀረበው እቅድ በመነሳተም በመድረ…