Our News

RECENT NEWS DELIVERED FROM US TO YOU

ቢሮው የዲጂታል ሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ለመገንባት በትኩረት እየሰራ ነው፡፡

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የጀመረውን የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም ስራን እንደተቋም ተግባራዊ ለማድረግ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል፡፡ ቢሮው የዲጂታል ሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም እንደተቋም ተግባራዊ ለማድረግ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመምከር የቀጣይ ጊዜ አቅጣጫ እያስቀመጠ…

አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ ቢሮው ድጋፍ አደረገ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የ2019 አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ አቅመ ደካሞችን የአመት በአል መዋያ የዘይትና ፊኖ ዱቄት ድጋፍ አድርጓል፡፡ የአብክመ ገንዘብ ቢሮ ኃላፊ አቶ አታላይ ጥላሁን ድጋፍ በተደረገበት ቦታ ተገኝተው ለ2019 አዲስ አመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት በማስተላለፍ ቢ…

የ2018 በጀት ዓመት አፈፃፀም ግምገማና የ2019 እቅድ ትውውቅ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ ከአመራሮችና ጠቅላላ ሠራተኞች ጋር የ2018 በጀት አመት እቅድ አፈፃፀም እና የ2019 እቅድ ትውውቅ መድረክ አካሄደ፡፡ በመድረኩ የተገኙት የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ ኃላፊ አቶ አታላይ ጥላሁን በ2018 በጀት አመት ቢሮው የህግ ማዕቀፎችን በማሻሻልና…

ቢሮዉ በ2018 በጀት ዓመት የተሻለ ለፈጸሙ ዞኖች እና ከተማ አስተዳደር ገንዘ…

የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ የ2018 እቅድ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ትዉዉቅ መድረክ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ በ2018 በጀት አመት አፈፃፀም የተሻለ ለፈፀሙ የዞንና ሪጆፖሊታን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያዎች የእውቅና ሰርተፊኬትና የገንዘብ ሽልማት አበርክቶላቸዋል፡፡ በዚህ መሰረት ከዞን ገንዘብ…

ጠንካራ ውጤታማ የሆነ ተቋምና ፈፃሚ መገንባት ይገባል //የአብክመ ገንዘብ ቢሮ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ አዲሱን የመንግስት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር መመሪያዎች በተመረጡ 10 ማዕከላት ለዞን፣ ለሪጅኦፖሊታን ከተሞች እና ወረዳዎች ለሚሰሩ አመራሮች፣ የግዥ ቡድን መሪዎች እና ባለሙያዎች ስልጠና ሰጥቷል፡፡ በስልጠናው ማጠቃለያ በባህር ዳር የስልጠና ማዕከል ተገኝተው በዙም …

#የህብረተሰብ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በበጀት ዓመቱ 50 ቢሊዮን ብር እን…

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የህብረተሰብ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ አደረገ፡፡ በመድረኩ የአብክመ ገንዘብ ቢሮ ኃላፊ አቶ አታላይ ጥላሁንን ጨምሮ ሁሉም የም/ቢሮ ኃላፊዎች፣ የሚመለከታቸው ዳይሬክተሮች እና የዘርፉ ባለ…

አቅመ ደካሞችን አቅም በፈቀደ መጠን መደገፍ እንደሚገባ ተገለፀ

የአብክመ ገንዘብ ቢሮ በቀበሌ 3 ዲዞን ቁጠባ ሰፈር ለሚገኙ አቅመ ደካማ የማህበረሰብ ክፍሎች የመኖሪያ ቤት እድሳት ለማድረግ የቀበሌው ሊቀመንበር እና ሌሎች አካላት በተገኙበት የበጐ ተግባር ስራ መስራት ጀምሯል፡፡ የአብክመ ገንዘብ ቢሮ ኃላፊ አቶ አታላይ ጥላሁን እድሳቱን ሲያስጀምሩ አቅመ ደካሞችን አቅም በፈቀደው…

በአዲሱ የግዥና ንብረት አስተዳደር መመሪያ ስልጠና

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በአዲሱ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር አፈፃፀም መመሪያ ዙሪያ ለክልል ተቋማት የግዥ ዳይሬክተሮች፣ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች ስልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡ በስልጠና መድረኩ የተገኙት የአብክመ ገንዘብ ቢሮ ምክትል ኃላ…

"በ2019 ዓ.ም በክልሉ የኤሌክትሮኒክስ የመንግሥት ግዥ ሥርዓትን ተግባራዊ ለ…

የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ከፌዴራል የመንግሥት ግዥ እና ንብረት ባለሥልጣን ጋር በመቀናጀት የኤሌክትሮኒክስ የመንግሥት ግዥ ሥርዓትን በክልሉ ለመተግበር ለተመረጡ አስር ተቋማት የግዥ ባለሙያዎች እና የሥራ ኀላፊዎች ሥልጠና መስጠት ጀምሯል። የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ኀላፊ አታላይ ጥላሁን እንደገለጹት አሠራርን በዲ…

የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አፈጻጸም ተገመገመ

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት አገልግሎት እና አስተዳደር ሪፎርም አፈጻጸም ያለበትን ደረጃ ገመገመ፡፡ ቢሮዉ የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም በመጀመሪያዉ ዙር እንዲተገብሩ ከተመረጡ የክልል ቢሮዎች አንዱ ሲሆን በዝግጅት ምእራፍ የተከናወኑ ተግባራት አፈጻጸም ሰትሪንግ ኮሚቴ፤ የ…

ስልጠናው አቅምን የሚገነባና ክህሎትን የሚያዳብር መሆኑ ተገለፀ

የአብክመ ገንዘብ ቢሮ በአዲሱ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 306/2018 እና ይህንን አዋጅ ተከትሎ በወጡ መመሪያዎች እንዲሁም በሌሎች የስታንዳርድ ዶክመንቶችን ላይ የአሰልጣኞች ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ሰልጣኞች ወደ ስልጠና ሲገቡ የመግቢያ ፈተና በመውሰድ ስልጠናውን የጀመሩ ሲሆን የመንግስት ግዥና …

የትብብርና አጋርነት ፎረሙ ለቀጣይ ተነሳሽነትን ያመላከተ ነበር

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሳምንት በሚል መሪ ቃል በአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ የመንግስትና የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አመታዊ የአጋርነትና ትብብር ፎረም የክልሉን ህዝብ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ለመቅረፍ በትብብርና አጋርነት የበለጠ ተጠናክሮ መስራት በሚያስችል ሁኔታ ተመክሮበት ተጠናቋል፡፡ በመድረኩ የሲ…