Our News

RECENT NEWS DELIVERED FROM US TO YOU

የልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም (PSNP) የ5 ዓመት ማጠቃለያ ፕሮግራም ውይይት፡፡

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የፌደራል ገንዘብ ሚኒስቴር፣ የፕሮግራሙ ተጠቃሚ ክልልል ቢሮች፣ዞኖችና ወረዳዎች በተገኙበት የገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት(PSNP) ፕሮግራም 5 ማጠቃለያና አዘጋግ ዙሪያ የአፈጻጸም ውይይት መድረክ አካሂዷል፡፡ በፕሮግራም መዝጊያ መድረኩ የተገኙት የገንዘብ ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊ …

የልማት አጋሮች ጎደሎ የሚሞሉ ብቻ ሳይኾኑ ለእውቀት እና ለቴክኖሎጂ ሽግግር ተ…

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት እና ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በቀጣይ አምስት ዓመታት የሚተገበር የልማት መርሐ ግብር ስምምነት ተፈራርመዋል። በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ኀላፊ አታላይ ጥላሁን የልማት አጋሮች በክልሉ ውስጥ በልማት፣ በሰላም፣ …

በተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (UNDP) የገንዘብ ድጋፍ ውጤታማ ስራ…

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ በተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም በUNDP የገንዘብ ድጋፍ ከሚከናወኑ ፕሮጀክቶች መካከል የ regional engagement ፕሮጀክት አንዱ ሲሆን የፕሮጀክቱ የ2025 ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ የፈፃሚ ቢሮ ኃላፊዎች እና የሚመለከታቸው ባለሙያዎች በተገኙበት ገምግሟል …

"በዚህ ወቅት አማራ ክልልን መደገፍ ልዩ ያደርገዋል" ርእሰ መሥተዳድር አረጋ …

(ታሕሳስ 08/2018 ዓ.ም) የአማራ ክልል እና ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ለአምስት ዓመታት የሚተገበር የልማት መርሐ ግብር ስምምነት ተፈራርመዋል። በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በክልሉ የረጅም ጊዜ የልማት አጋራችን ነው…

ቢሮው አለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀንን በፓናል ውይት አከበረ

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ በአለም ለ22ኛ ፣በአገራችን ለ21ኛ ጊዜ " ትውልድን በሥነምግባር ፣ተቋምን በአሠራር" በሚል መሪ ሃሳብ የሚከበረውን አለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀንን በፓናል ውይት አከብሯል፡፡ በአብክመ ገንዘብ ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊ አቶ አደራጀው ካሴ በተሳታፊዎች ከተነሱት ጥያቄዎች…